Home » ባዛር እና ኤግዚቢሽን በእንጦጦ ፓርክ ተከፈተ

ባዛር እና ኤግዚቢሽን በእንጦጦ ፓርክ ተከፈተ

የዳያስፖራ ባዛር እና ኤግዚቢሽን በእንጦጦ ፓርክ ተከፈተ

by Ethiopian Homecoming

፩ ሚልዮን ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ወደ ሃገራቸው ተመልሰው እንዲመጡ በጠቅላይ ሚኒስትሩ የቀረበውን ጥሪ ተቀብለው የሚመጡ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች የሃገራቸውን ምርቶች ሊተዋወቁ እና ለመግዛት አመቺ ሁኔታን መፍጠር የሚችል የባዛር እና ኤግዚቢሽን በእንጦጦ ፓርክ ለህዝብ ክፍት ሆኗል።

No event found!

You may also like