Home Events Great Ethiopian Homecoming Football Match
Great Ethiopian Homecoming Football Match

Great Ethiopian Homecoming Football Match

የዝግጅቱ ስም: Great Ethiopian Diaspora Homecoming Football Match

ዝግጅቱ የሚካሄድበት ቀን: ጥር 15 ቀን 2014 ዓ.ም (January 23)

ዝግጅቱ የሚከናወንበት ቦታ: አበበ ቢቂላ ስታዲየም

ሰዓት:12፡00

አዘጋጆች/ አስተባባሪ: የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ

ትኬት ለመግዛት:

  • በአይዞን ኢትዮጵያ የኦንላይን የድጋፍ ማሰባሰቢያ መተግበሪያ https://eyezonethiopia.com/football ላይ፣
  • በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሉም ቅርንጫፍ ቢሮዎች፣

 

ለታለቁ ጉዞ ወደ ሀገር ቤት ከተዘጋጁ ዋና ዋና መርሃ ግብሮች መካከል በስንቱ መሳተፍ ችለዋል?
እንግዲያውስ የፊታችን እሁድ የሚካሄድ አንድ ትልቅ ሁነት እናስታውስዎ፤
ለተፈናቀሉ ወገኖች ገቢ ለማሰባሰብ የተዘጋጀው ይህ ሁነት የእግር ኳስ ጨዋታ ሲሆን፣ ግጥሚያውም በዳያስፖራና ሀገር ውስጥ ካሉ ክለቦች በተውጣጡ ቡድኖችን መካከል በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ጥር 15 ቀን 2014 ዓ.ም የሚካሄድ ይሆናል።
የመግቢያ ዋጋ
1. ለዳያስፖራው
• አንደኛ ደረጃ 100 ዶላር፣
• ሁለተኛ ደረጃ 75 ዶላር፣
• መደበኛ 50 ዶላር፣
2. ለሀገር ውስጥ ተመልካቾች የነዋሪነት መታወቂያን መሰረት በማድረግ
• ክቡር ትሪቡን 1,000 ብር
• ጥላ ፎቅ 500 ብር
• ሌሎች መቀመጫዎች 100 ብር
የመግቢያ ትኬት የሚገዛባቸው መንገዶች፤
• በአይዞን ኢትዮጵያ የኦንላይን የድጋፍ ማሰባሰቢያ መተግበሪያ https://eyezonethiopia.com/football ላይ፣
• በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሉም ቅርንጫፍ ቢሮዎች፣

Great Ethiopian Homecoming Football Match

More Ethiopian Events on All Addis Events

The event is finished.

Date

Jan 23 2022
Expired!

Time

All Day
Meskel Square

Location

Meskel Square

Meskel Square Addis Ababa

Category

Organizer

Addis Solutions
Email
info@addissolutions.com
Website
https://addissolutions.com

Other Organizers

Ethiopian Tourism Commission

Ethiopian Tourism Commission Ethiopian Homecoming Events

QR Code

Leave a Comment