
Diaspora and Locals Football Match
የሁነት ዓይነት
የዳያስፖራና የአገር ቤት ቡድን የእግርኳስ ግጥሚያ
ሁነቱ የሚካሄድበት ቀን
ጥር 7/2014 (January15)
የሚከናወንበት ቦታ
አበበ ቢቂላ ስታዲየም
ሰዓት: 3፡00-6:00
ለመሳተፍ ማድረግ የሚያስፈልገው: ክፍያውን በhttps://eyezonethiopia.com/ በመግባት ይክፈሉ
ዋና ፈፃሚ/ አስተባባሪ
የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ፣ Love to nation NGO
